am_tn/php/03/17.md

2.3 KiB

X

ወንድሞች ሆይ፤ ተባበሩኝ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ አማኞችን እንደ ራሱ ወንድሞቹ በቁጥር ይገልጻል። እኔን ምሰሉ "እኔ የማደርገውን አድርጉ" ወይም "እኔ እንደምኖር ኑሩ" በጥንቃቄ ጠብቁ "በጥንቃቄ ተመልከቱ" በምሳሌአችን ለሚመላለሱ "ቀድሞኑ እኔ እንደምኖር የሚኖሩ" ወይም "ቀድሞኑ እኔ እንደማደርገው የሚያደርጉ" ሁልጊዜ እንደ ነገርኩአችሁ "ብዙውን ጊዜ ነግሬአችኋለሁ" በእንባ እነግራችኋለሁ "በታላቅ ሐዘን እነግራችኋለሁ" ብዙዎች የክርስቶስ ጠላቶች ሆነው ይኖራሉ እዚህ ላይ "የክርስቶስ መስቀል" የክርስቶስን መከራና ሞትን ያመለክታሉ። ጠላቶቹ በክርስቶስ እናምናለን የሚሉና ነገር ግን የክርስቶስን መከራውን ለመቀበል ወይም ፤ለመሞት ፍቃደኛ የማይሆኑ። ትኩረት፡ብዙ ሰዎች በኢየሱስ እንደሚያምኑ የሚናገሩ ነገር ግን ሥራቸው መከራ ሊቀበልና በመስቀል ላይ ለመሞት ፍቃደኛ የሆነው የክርስቶስ ጠላቶች ናቸው።" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) መጨራሻቸው ጥፋት ትኩረት፡ "እግዚአብሔር አንድ ቀን ያጠፈቸዋል" ሆዳቸው አምላካቸው እዚህ ላይ "ሆድ" የአንድ ሰው ለአካላዊ ምቾች ፍላጎቶችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን ከመታዘዝ ይልቅ ምግብና ሌሎች ለአካል የሚያስፈልጉ ምቾችን ይፈልጋሉ" ክብራቸው በነውራቸው ትኩረት፡ "ውርደት በሚሆኑ ነገሮች ላይ የሚመኩ ናቸው" ስለ ምድራዊ ነገሮች ያስባሉ እዚህ ላይ "ምድራዊ" የሚያሳየው ማንኛውም ነገሮች ለአካል ምቾት የሚሰጡና ለእግዚአብሔር ክብር የማይሰጡ ነገሮችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "የሚያስቡት ሁሉ እግዚአብሔርን ከሚያስደስተው ይልቅ ራሳቸውን የሚያስደስቱ ነገሮችን ነው"