am_tn/php/03/12.md

2.6 KiB

X

የሚያገናኘው ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ለአማኞች ለሚጠብቃቸው መንግሥተ ሰማያትና አዲስ ሕይወት የተነሣ የአሁኑን ሕይወት ምሳሌ እንዲከተሉ ያስጠነቀቃቸዋል። እነዚህን ነገሮች አግኝቻለሁ እነዚህ ክርስቶስን ማወቅ፤የትንሳኤውን ኃይል ማ ወቅ፤ መከራ ተካፋይ መሆንና ከክርስቶስ ጋር በሞቱና በትንሳኤው ሕብረት ማድረግን ይጨምራል። እንግዲህ አሁን ፍጹም አይደለሁም "እንግዲህ ገና ፍጹም አይደለሁም" ወይም "እንግዲህ ገና ብስለት የለኝም" ነገር ግን ወደ ፊት ጥረቴ እቀጥላለሁ "ነገር ግን ሙከራዬን እቀጥላለሁ"(UDB) እጨብጣለሁ "እነዚህን ነገሮች እቀበላለሁ" በክርስቶስ ኢየሱስ አግኝቻለሁ ትኩረት፡ "በዚህ ምክንያት ክርስቶስ የእርሱ የራስይ እንደሆንኩ ቆጥሮአል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ወንድሞች ሆይ፤ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ አማኞችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "የእምነት ወዳጆች" እኔ ራሴ ገና አልጨበጥኩትም ትኩረት፡ "እነዚህ ነገሮች ሁሉ ገና የእኔ መሆናቸው አልታወቀም" ከኋላዬ ያለውን እየረሰው ወደ ፊት ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ በእሽቅድድም እንደሚሮጥ ሰው ከኋላ ያለውን ሳይሆን ወደ ፊት በቀራው ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ጳውሎስ የሚናገረው የእርሱ የሃይማኖታዊ ጽድቅ ሥራ ወደ ኋላ ትቶ በክርስቶስ በተዘጋጀው እንዲጨርሰው በፊቱ ባለው ሩጫ ትኩረት ማድረግ ነው። ትኩረት፡"ቀድሞ ስለሥራሁት ግድ የለኝም" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ግቡን ለመድረስ በክርስቶስ የእግዚአብሔርን ጥሪ ለማሸነፍ ወደ ፊት ጥረቴን እቀጥላለሁ ጳውሎስ እሽቅድድምን ለማሸነፍ እንደሚሮጥ ንጽጽሩን ይቀጥላል፤ ጳውሎስ ለማገልገልና ለክርስቶስ በመታዘዝ መመላለስን ትኩረት ያደርጋል። ትኩረት፡" የእርሱ ለመሆንና ከሞትኩ በኋላ እግዚአብሔር ሲጠረኝ ወደ ራሱ ለመሄድ በክርስቶስ ማመኔን እቀጥላለሁ" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)