am_tn/php/03/01.md

2.9 KiB

X

የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ አብሮ የሚሠሩ አሮጌውን የአይሁድ ሕግ ለመከተል የሚሞክሩትን የእምነት ወዳጆችን ለማስጠንቀቅ፤ ጳውሎስ የአማኞችን ስደት ስለ ራሱ ምስክርነት ይሰጣል። በመጨራሻም፤ ወንድሞቼ ትኩረት፡ "ወንድሞቼ ሆይ፤ወደ ፊት ስለሚሆን፤ ወይም "ወድሞቼ ሆይ፤ስለሌሎች ጉዳዮች" በጌታ ደስ ይበላችሁ ትኩረት፡ጌታ ስላደረጋቸው ሁሉ ደስ ይበላችሁ" ከዚህ በፊት የጻፍኩላችሁን ተመሳሳይ ነገሮች አሁንም ደግሜ ብጽፍላችሁ አይታክተኝም ትኩረት፡"አሁንም እነዚህን ተመሳሳይ ትምህርቶችን ብጽፍ ደስ ይለኛል" እናንተን በሰላም ይጠብቁአችኋል እዚህ ላይ "እነርሱ" የሚለው የጳውሎስን አስተምህርሆዎች ያሳያል። ትኩረት፡"እነዚህ ትምህርቶች ከስሕተት ስለሚጠብቁአችሁ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ተጠበቁ "ጥንቃቄ አድርጉ" ወይም "ተጠንቀቁ" ውሾች፤ክፉ አድራጊዎች፤ ከሐሰተኞች መገረዝ እነዚህ የሐሰት አስተማሪዎች ተመሳሳይ ቡድን የሆኑ የተለያዩ ሦስት መንገዶችን የሚገልጹ ናቸው። ውሾች "ውሾች" የሚለው ቃል ከአይሁድ ውጪ የሆኑትን ሰዎችን ለመግልጽ አይሁዶች የተጠቀሙበት ነው። ጳውሎስ የሐሰት አስተማሪዎችን እንደ ስድብ ከውሾች ጋር ያነጻጽራል። በባሕላችሁ የረከሰ የተለየ እንስሳ ካለ ወይም እንደ ስድብ የሚቆጠር ካለ በውሻ ፈንታ ይህን እንስሳ ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ሐሰተኛ መገረዝ "መግረዝ" ማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ማረድ ወይም መቁረጥ ማለት ነው። ጳውሎስ የሐሰት አስተማሪዎችን ለመኮነን የግሪዛትን ድርጊት በተጋነነ ሁኔታ ይገልጻል። የሐሰት አስተማሪዎች የሚሉት አንድ ሰው የተገዘ እንደሆነ ነው። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole) ስለዚህ እኛ እውነተኛ መገረዝ ጳውሎስ በአካል ያልተገረዙትን ነገር ግን በመንፈሳዊ የተገረዙትን ማለትም በእምነት መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉትን በክርስቶስ አማኝ የሆኑትን ለማሳየት ይህን ሐረግ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "በእውነት የእግዚአብሔር ሕዝብ" በሥጋ መመካት የለም ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ሥጋችንን በመቁረጥ አትመኩ"