am_tn/php/02/19.md

873 B

X

የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ጢሞቲዎስን እንደሚልክላቸው አሳብ እንዳለና ኤጳፍሮድጡን በልዩ ሁኔታ እንዲያስተናግዱ ይነግራል። ነገር ግን በጌታ ኢየሱስ እጠብቃለሁ ትኩረት፡ "ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ፈቃዱ ከሆነ እጠብቃለሁ" ስለ እነርሱ ሁሉ እዚህ ላይ "እነርሱ" የሚለው ቃል ጳውሎስ ወደ ፊልጵስዩስ ለመላክ መተማመን የማይችላቸው የሰዎች ቡድን ናቸው። ጳውሎስ ደግሞ መሄድ የነበረባቸው ነገር ግን ጳውሎስ መልእክታቸውን ለመፈጸም ያልታመነ፤ ከቡድኑ ጋር ደስተኛ አለመሆኑን እየገለጸ ነው። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole)