am_tn/php/02/17.md

1.3 KiB

X

ነገር ግን የእኔ ሕይወት እንደ መሥዋዕት ሆኖ ቢቀረ እንኳ ደስ ይለኛል፤ ከሁላችሁ ጋር ታላቅ ደስ ይለኛል ጳውሎስ የራሱ ሞት ከብሉይ ኪዳን ወይን ወይም የወይራ ዘይት በእንስሳት መሥዋዕት ላይ ወይም አጠገብ መሥዋዕት አቅራቢ ለእግዚአብሔር እንደሚያፈስ ዓይነት ያወዳድራል። ጳውሎስ እያለ ያለው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በደስታ ልሞት እንደሚገባ ነው። ትኩረት፡ "ነገር ግን ሮማውያን ሊሰቅሉኝ ቢወስኑ እንኳ የእኔ ሞት ለእናንተ እምነትና ደስታ የሚያደርግ ከሆነ የበለጠ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ከሆነ እጅግ ደስ ይለኛል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በተመሳሳይ ሁኔታ ትኩረት፡ "በተመሳሳይ ሁኔታ" በታላቅ ደስታ ጋር መደሰት አለባችሁ "ከታላቅ ደስታ ጋር መደሰት" የሚለው ሐረግ ለመግለጽ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "ከእኔ ጋር በታላቅ ደስታ እንድትደሰቱ እፈልጋለሁ"