am_tn/php/02/12.md

1.1 KiB

X

የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ በሌሎች ፊት የክርስትና ሕይወት እንዴት እንደሚኖሩ የፊልጵስዩስ አማኞችን የበረታታል፤ የእርሱንም ምሳሌ ያስታውሳቸዋል። የተወደዳችሁ ትኩረት፡"በእምነት ውድ ወዳጆቼ" እኔ ባለሁበት ትኩረት፡"እኔ ከእናንተ ጋር በምሆንበት" እኔ በራቅሁበት ትኩረት፡ "ከእናንተ ዘንድ በሌለሁበት ጊዜ" መዳናችሁን ፈጽሙ ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን መታዘዝ ቀጥሉ" በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ "ፍርሃትና መንቀጥቀጥ" የሚሉ ቃላት የሚናገሩት መሠረታዊ ነገሩ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ በእግዚአብሔር ክብር እንዲኖር ለመግለጽ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "ጥልቅ ክብር" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) ፍቃዱንና ማድረግን እግዚአብሔር የእርሱን ሥራ እንድንሠራ ያበረታተናል ያስችለንማል።