am_tn/php/02/03.md

523 B

X

በራስ ወዳድነት ወይም በከንቱ ምኞት አንዳች አታድርጉ ትኩረት፡ ''ራሳችሁን ብቻ የሚያስደስት ወይም ከሌሎች ይልቅ የበለጠ አስፈላጊ እንደሆናችሁ የሚያደርጋችሁን ከቶ አታድርጉ።'' ለራሳችሁ ብቻ የሚያስፈልጋችሁን አትፈልጉ ትኩረት፡ '' ለራሳችሁ ብቻ የሚያስፈልጋችሁን አትመልከቱ።'' (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)