am_tn/php/02/01.md

638 B

የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር ጳውሎስ አማኞችን ህብረትና ትህትና እንዲኖራቸው ይመክራቸዋል፤እንዲሁም የክርስቶስን ምሳሌ ያስታውሳቸዋል። ስለዚህ ምንም ቢሆን፤ ምንም ቢሆን፤ ምንም ቢሆን ጳውሎስ ''ቢሆን'' የሚለውን የዐረፍተ ነገር መመሠረቻ ቃል የሚጠቀመው እነዚህ ሁሉ የሚከሰቱ መሆናቸውን ለማመልከት ነው። ትኩረት፡ '' እስካለ ድረስ፤እስካለ ድረስ'' የመንፈስ ህብረት ''ከመንፈስ ጋር ህብረት'

x