am_tn/php/01/28.md

984 B

X

በአንዳች አትፍሩ ይህ ለፊጵስዩስ አማኞችትእዛዝ ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-sentences]]) ከሚቃወሙአችሁ ''በሚታደርጉት ነገር ላይ ከሚቃወሙአችሁ'' ለእነርሱ የመጥፋታችው ምልክት ለእኛ ግን ከእግዚአብሔር የሚሆን የመዳናችን ምልክት ነው ትኩረት፡''ምክንያቱም ድፍረታችሁ የሚያሳያቸው እግዚአብሔር እነርሱን እንደሚያጠፋቸው ነገር ግን እናንተን እንደሚያድናችሁ ነው'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በእኔ ያያችሁት መከራ ስለ ተቀበላችሁ አሁንም በእኔ እየተፈጸመ እንዳለ ሰምታችኋል ትኩረት፡ ''ይህም መከራ ከዚህ በፊት ደርሶንኝ ያያችሁትና አሁንም እየደረሰብኝ መሆኑን የሰማችሁት ነው።