am_tn/php/01/25.md

1.6 KiB

X

ስለዚህ ነገር እርግጠኛ ከሆንሁ ''እርግጠኛ ከሆንሁ'' እንደምቆይ አውቃለሁ ''በሕይወት ለመኖር እንደምቀጥል አውቃለሁ'' ወይም ''መኖሬን እንደምቀጥል አውቃለሁ'' ከሁላችሁ ጋር መኖሬን እቀጥላለሁ ''ሁላችሁንም ማገልገሌን እቀጥላለሁ'' በዚህ ምክንያት እኔም እንደገና ወደ እናንተ ስመጣ ስለ ክርስቶስ በእኔ ትመካላችሁ ትኩረት፡ ''እንግዲህ እንደገና ወደ እናንት ስመጣ እኔ ስለ ክርስቶስ ስላደረግሁት በእኔ ትመካላችሁ ምክንያቱም'' ሕይወታችሁ እንደሚገባ ብቻ ይሁን ''ሕይወታችሁ እንደሚገባ ብቻ ኑሩ'' በአንድ መንፈስ በአንድ ነፍስ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉሞችንና የህብረትን አስፈላጊነት ይገልጻሉ። ''ምንፈስ'' እና ''ነፍስ'' የሚሉ ቃላት አእምሮንና ስሜትን ይገልጻሉ። ትኩረት፡ '' ሁሉም የቅቆረጠ ተመሳሳይ ዓላማና አብሮ መሥራት ፍላጎት አላቸው'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ስለ ወንጌል እምነት ትኩረት፡ ''በወንጌል ላይ የተመሠረተ እምነትን ለማሠረጫት'' ወይም '' የምሥራቹ ቃል እንደሚያስተምረን ለመኖር ማመን'' (UDB)