am_tn/php/01/22.md

993 B

ነገር ግን በሥጋ መኖር የሥራዬ ፍሬ ቢሆን

''ፍሬ'' የሚለው ቃል የጳውሎስ መልካም ውጤትን ያመለክታል። ትኩረት፡ '' ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ለማገዝ የበለጠ ዕድል ይሰጠኛል።'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/]]) በእነዚህ ሁለት አሳቦች መካከል ተወጥሬአለሁ ትኩረት፡ "በሕይወት ልኑር ወይም ልሙት በሚሉ አሳቦች ተወጥሬአለሁ'' ከእናንተ ተለይቼ ከክርስቶስ ጋር ልኖር እፈልጋለሁ ትኩረት፡ '' ልሞት እፈልጋለሁ ምክንያቱም ከክርስቶስ ጋር ለመኖር እሄዳለሁና'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-euphemism]]) በሥጋ መቆየቴ ለእናንተ የበለጠ አስፈላጊ ነው ትኩረት፡ ''በሥጋ መኖሬ ለእናንተ የበለጠ የሚረዳ ነው''