am_tn/php/01/20.md

1.1 KiB

X

ይህ ትምክቴና በእርግጠኝነት የምጠብቀው ነው እዚህ ላይ"በትምክት የምጠብቀው" እና "በርግጠኝነት" የሚሉ ቃላት የሚናገሩት በመሠረቱ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ የሚጠቀመው በተያያዘው የእርሱ አጠባበቅ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡" እኔ ሙሉ ለሙሉ አምናለሁ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) ነገር ግን በሙሉ ድፍረት ሁልጊዜ እንደሚደረግና በተለይም በአሁኑ ጊዜ ትኩረት፡ "ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ሁልጊዜ እንዳለኝ ሁሉ ሙሉ ድፍረት አለኝ።'' በሥጋዬ ለክርስቶስ ክብርን አመጣለሁ ጳውሎስ የራሱን ሕይወት ለማቅረብ አካላዊ "ሥጋ" ይጠቀማል። ትኩረት፡ "በማደርገው ሁሉ ክርስቶስን አከብራለሁ። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በሕይወቴ ወይም በሞቴ ትኩረት፡ "በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት"