am_tn/php/01/15.md

981 B

አንዳንዶች ክርስቶስን ሰበኩ ትኩረት፡

''አንዳንድ ሰዎችስለ ክርስቶስ የምሥራች ይሰብካሉ በቅናትና በፉክክር ትኩረት፡ '' ሰዎች እኔን ለመስማት ባለመፈለጋቸው ችግር ለመፍጠር ይፈልጋሉ'' እንዲሁም ሌሎች ከቅን ልቦና ትኩረት፡ ''ነገር ግን ሌሎች ቸሮችና ለመርዳት በመፈለጋቸው አድርገውታል'' አንዳንዶች ''ሰዎቹ ለዚህ ተመድቤአለሁ ትኩረት፡ '' እግዚአብሔር መርጦኛል" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ወንጌልን ለመደገፍ ትኩረት፡ "የኢየሱስ መልእክት እውነት መሆኑን ሁሉንም ለማስተማር'' "ነገር ሌሎች ክርስቶስን ይሰብካሉ" በቅናትና በቅን ልቦና። በእስራቴ በምቀበለው መከራ እየጨመሩብኝ ያስባሉ"