am_tn/php/01/12.md

2.0 KiB

እንግዲህ እፈልጋለሁ

እዚህ ላይ ''እንግዲህ''የሚለው የደብዳቤውን አዲስ ክፍል ለማድረግ ጥቅም ላይ ውሎአል። ወንድሞች እዚህ ላይ ይህ ማለት ከሰማያዊው እግዚአብሔር ጋር በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ አንድ መንፈሳዊ ቤተ ሰብ ስለሆኑ ወዶችንና ሴቶችን ጨምሮ ክርስቲያን ወዳጆችን ነው። በእኔ የሆኑ ነገሮች ጳውሎስ የሚናገረው በእስር ቤት የነበረበትን ጊዜ ነው። ትኩረት፡ "ይህን ሁሉ መከራ የተቀበልኩት የኢየሱስን ወንጌል እንድሰብክ በእስር ቤት የተጣልኩበት'' ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) የወንጌል እድገት ተስፋፍቶአል ትኩረት፡ ''ብዙ ሰዎች ክርስቶስን እንዲያምኑ ምክንያት ሆኖአል'' የእኔ ስለ ክርስቶስ መታሰሬ ለሰዎች ሁሉ እንዲታወቅ ሆኖአል ትኩረት፡ ''በቤተ መንግሥት ጠባቂዎችና በሌሎችም በሮም ባሉት ሰዎች ለሌሎች ስለ ክርስቶስ ለመንገር መታሰርን እንዲያውቁ ሆኖአል'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የቤተ መንግሥት ጠባቂዎች እንግዲህ በጌታ ወንድሞች የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራሉ ትኩረት፡ '' እኔ በመታሰሬ ምክንያት ብዙ በጌታ የሆኑ ወንድሞች የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራሉ'' በበለጠ ድፍረትና ያለ ፍርሃት ጳውሎስ የሚገልጸው በአዎንታዊና አሉታዊ ተመሳሳይ አሳብን በአደገኛ ሁኔታ ላይ ሆነው ወንጌልን በታላቅ ድፍረት መስበካቸውን ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡ '' በታላቅ ድፍረትና ያለ ፍርሃት'' (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-doublet)