am_tn/php/01/01.md

1.4 KiB

ጳውሎስና ጢሞቲዎስ በቋንቋችሁ ደራሲዎችን ለማስተዋወቅ የተለየ መንገድ ካለ እዚህ ላይ ተጠቀሙበት። ትኩረት፡ ''ከጳውሎስና ጢሞቲዎስ'' ወይም ''እኛ ጳውሎስና ጢሞቲዎስ ይህን ደብዳቤ ጽፈናል።''

የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋዮች ''እኛየክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋዮች ነን'' (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])) በክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱሳን ሆነው ለተለዩት ሁሉ ''በክርስቶስ ኢየሱስ አማኝ ለሆኑ ሁሉ'' ለእረኞችና ዲያቆናት ትኩረት፡''የቤተ ክርስቲያን መሪዎች'' ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን ይህ ለሌሎች በረከት እንዲሆንላቸሁ መመኘት የሚገለጽበት መንገድ ነው። ለእናንተ እዚህ ላይ ''እናንተ'' የሚያመለክተው በፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ አማኞችን ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) እግዚአብሔር አባታችን እዚህ ላይ''የእኛ'' የሚያመለክተው ምናልባት ጳውሎስንና ጢሞቲዎስን ጨምሮ በክርስቶስ አማኞችን ሁሉ እና የፊልጵስዩስ አማኞችን ነው። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive)