am_tn/phm/01/17.md

2.2 KiB

ፊልሞን 1፡ 17-20

እኔን እንደ አጋርህ ከቆጠርከኝ "እኔን ለክርስቶስ አጋር ሠራተኛህ አድርገህ የሚታስበኝ ከሆነ" እዳውን በእኔ ላይ አድርገው አማራጭ ትርጉም: "የእርሱ እዳ በእኔ ላይ አድርገው" ወይም "ባለእዳው እኔ እንደሆንኩ ቁጠረው፡፡" ይህን በገዛ አጆቼ የሚጽፍልህ እኔ ጳውሎስ ነኝ ጳውሎስ ይህንን ለፊልሞና የጻፈው የተጻፉት ነገሮቸ እውነት መሆናቸውን ለማረጋገጥ ነው፡፡ ጳውሎስ በእርግጥ ያለበትን እዳ ሁሉ ይከፍለዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “እኔ ጳውሎስ ይህንን በገዛ እጆቼ ጻፍኩልህ፡፡” ይህንን ለአንተ ማስታወስ የለብኝም "ይህንን ለአንተ ማስታወስ አይኖርብኝም" አማራጭ ትርጉም: "አንተ ታውቃለህ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]]) ለእኔ የራስህ ደግሞ ብድር አለብህ "የገዛ ሕይውትን ብርድ ለእኔ አለብህ፡፡" ፊልሞን የጳውሎስ ብድር እንዳለበት የሚያሳየው ኣረፍ ነገር እንዲህ በግለጽ ሊቀመጥ ይችላል፡ “ይህ እዳ አለበህም ምክንቱም ሕይወትህ ያደንኩህ እኔ ነኝ፡” ወይም የራሰህ ሕይወት እንኳ የእኔ ነው ምክንቱም የዳንከው እኔ በነገርኩህ ነገር ነው፡፡" ጳውሎስ በተዘዋዋሪ መንገድ እያለ ያለው ኦናሲሞስ ወይም ጳውሎስ እዳለ አለባቸው ማለት የለበትም ምክንቱም ኦናሲሞስ የጳውሎስ ብዙ እዳ አለበት፡፡ (አማራጭ ትርጉም: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ልቤን አዲስልኝ ኦናሶሞስ ለጳውሎስ ያደረገው ነገር እንዲህ በግልጽ ሊቀመጥ ይችላል: "ኦናሲሞስን በመቀበል ልቤን አዲስልኝ፡፡" አማራጭ ትርጉም: "ልቤ እንዲበሰት አድርግ" ወይም "ደስተኛ እንዲሆን አድርግ" ወይም "አጽናናኝ፡፡"