am_tn/phm/01/10.md

3.3 KiB

ፊልሞን 1፡ 10-13

ልጄ አናሲሞስ የእኔ ልጅ ስለሆነው አናሲሞስ ፡፡ ጳውሎስ ከአናሲሞስ ጋር የነበረውን ቅርብ ግንኙነት በአባት እና በለልጅ መካከል ካለው ግንኙነት ጋር ያነጻጽረዋል፡፡ አናሲሞስ የጳውሎስ ልጅ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ አናሲሞስ ሕይወትን ያገኘው ጳውሎስ ስለ ኢየሱስ ካስመተማረው በኋላ ነው፤ ጳውሎስም ወደደው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ተወዳጁ ልጁ አናሲሞስ" ወይም "መንፈሳዊ ልጄ አናሲሞስ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) አናሲሞስ ይህ የአንድ ሰው ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) እኔ አባት የሆኑኩት አናሲሞስ የጳውሎስ ልጅ የሆነበት መንገድ ግልጽ ነው፡ "ስለ ክርስቶስ ሳስተምረው መንፈሳዊ ልጄ የሆነው እና አዲስ ሕይወትን የተቀበለው፡፡" አማራጭ ትርጉም: "ለእኔ ልጅ የሆነው" ወይም "ለእኔ እንደ ልጅ የሆነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) በእስራቴ በእስራቴ፡፡" በዚያ ዘመን እስረኞች ብዙ ጊዜ በበሰንሰለት ይታሠሩ ነበር፡፡ ጳውሎስ አናሲሞስን ባስተመረበት ወቅት በእስር ቤት ነበር እንዲሁም ይህንንም ደብዳቤ በሚጽፍበት ወቅትም በእስር ላይ ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በፊት የሚጠቅም አልነበረም ይህ እንደ አዲስ ዓረፈተ ነገር ተደርጎ ልተረጎም ይችላል፡፡ “ከዚህ በበፊት እርሱ ምንም የምጠቀም አልነበረም፡፡” አሁን ግን የሚጠቅም ሆኗል "አሁን ግን ጠቃሚ ሆኗል፡፡" ተርጓሚዎች በግሪጌ ማስታወሻ ላይ “ኦናሲሞስ የሚለው ቃል ትርጉም ጠቃሚ ማለት ነው” የሚለውን ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡" የእኔ ልብ የሆነውን ወደ አንተ መልሼ ልኬዋለሁ ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የጻፈው ኦናሲሞስን ከመላኩ ጥቂት ቀደም ብሎ ሊሆን ይችላል፡፡ የልቤ የሆነውን በዚህ ሥፍራ ላይ “ልብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ተወዳጅ የሆነ ሰውን ነው፡፡ ጳውሎስ እየተናገረ ያለው ስለ ኦናሲሞስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ከልቤ የሚወደውን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በእናንተ ፈንታ ሆኖ ያገለግለኝ ዘንድ "እናንተ በዚህ መሆን ስለማትችሉ እርሱ ለረዳኝ ይችላል፡፡" አዲስ ዓረፈተ ነገር ተደርጎ ልተረጎም ይችላል፡፡ በእናንተ ፈንታ ልረዳኝ ይችላል፡፡" እኔ በበሠንሰለት ታሥሬያለሁ አማራጭ ትርጉም: "በእስር እያለሁ" ወይም "በእስር ቤት ውስጥ ስላለሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ለወንጌል ሲባል አማራጭ ትርጉም: "ወንጌልም መስበክ ስላለብኝ፡፡"