am_tn/phm/01/04.md

1.3 KiB

ፊልሞን 1፡ 4-7

እኔ ይህንን ደብዳቤ የጻፈው ጳውሎስ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን ነው፡፤ አንተ በዚህ ሥፍራ ላይ እና በዚህ ደብዳቤ ውስጥ በብዙ ሥፍራዎች ላይ “አንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ፊልሞንን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) በክርስቶስ የእኛ የሆነው የዚህ ትርጉም ሊሆን የሚችለው ከክርስቶስ የተነሣ እኛ አለን የሚል ይሆናል፡፡" ልቦች በዚህ ሥፍራ ላይ “ልቦች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የአማኞችን ጽናት ነው፡፡ ወንድም ጳውሎስ ፊልሞንን “ወንድም” ብሎ ይጠራዋል ምክንያቱም ሁለቱም አማኞች በመሆናቸው ምክንያት ነው፡፡ ከዚህ በተጨመማሪም ምናልባት በሁለቱ መካከል ያለው ወዳጅነት አጽኖት መስጠት ፈልጎም ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የተወደድከው ወንድም" ወይም "ውድ ወንድሜ፡፡" (አማራጭ ትርጉም: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])