am_tn/phm/01/01.md

2.9 KiB

ፊልሞን 1፡ 1-3

የክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ እና ጢሞቴዎስ ለፊልሞና በቋንቋችሁ የደብዳቤ ጸሐፊን ማስተዋወቂያ መንገድ ሊኖር ይችላል፡፡ አመራጭ ትርጉም፡ "በክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ የሆንኩት ጳውሎስ እና ወንድማችን ጢሞቴዎስ እና ይህንን ደብዳቤ ለፊልሞና ጽፈናል፡፡" የክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ "ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ በማስተማሩ ምክንያት እስረኛ የሆነው፡፡" ኢየሱስን የማይወዱት ሰዎች ጳውሎስብ በእስር ቤት ውስጥ በማኖር ቀጥተውታለል፡፡ ወንድም በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል ያለው ትርጉም ክርስትያን ማለት ነው፡፡ የተወደደው ወዳጃችን "ተወዳጁ ከእኛ ጋር አማኝ የሆነው" ወይም "የሚንወደው መንፈሳዊ ወንድማችን" የሥራአ አጋር "ልክ እንደ እኛ ወነንጌልን በማሠራጨት ሥራ የተጠመደው" እህታችን አፊያ ይህ ማለት "እንደ እና አማኝ የሆነችው አፊያ" ወይም "መንፈሳዊ እህታችን የሆነችው አፊያ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ለአርክጳ ይህ አንድ ሰው ስም ነው፡፡ ከእኛ ጋር የሚሠራ ሰው በዚህ ሥፍራ ላይ “ወታደር” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ወንጌልን በተለያዩ ሥፍራዎ ለማሠራጨት የሚጥርን ሰው ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ከእኛ ጋር መንፈሳዊ ውጊያን የሚዋጋ" ወይም "ከእኛ ጋር መንፈሳዊ ውጊያን የሚዋጋ ሰው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በመኖሪያ ቤታችሁ ውስጥ የሚትሰበሰበው ቤተ ክርስቲያን "በአንተ ቤት ውስጥ የሚሰበሰቡት የአማኞች ቡድን" (UDB) ቤትህ ውስጥ በዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል የተገለጸው በነጠላ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው ፊልሞናን ነው፡፡ ጸጋ እና ሰላም ከአባታችን ከእግዚአብሔር እና ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ለእናነተ ይሁን "እግዚአብሔር አባታችን እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋንና ሰላምን ለእናንተ ይስጣችሁ፡፡” ይህ ባርኮት ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የተገለጸው በብዙ ቁጥር ሲሆን ጳውሎስ በዚህ ደብዳቤ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቁጥሮች ላይ ሰላምታ የሰጣቸውን ሰዎችን ያመለክታልis is a blessing. The word "you" is plural and refers to all the people Paul greeted in verses 1 and 2.