am_tn/num/36/08.md

971 B

በአባቷ ቤት ርስት ያላት

“በነገዷ ውስጥ የመሬት ርስት ያላት”

ርስትንሊቀበል ይችላል

እያንዳንዱ ነገድ ንብረቱ የሚያደርገውን መሬት እንደሚቀበሉት ዓይነት ውርስ ተደርጎ ነው የሚነገረው፡፡ (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከአንድ ነገድ ወደ ሌላ ነገድ ምንም ርስት አይተላለለፍ

ባለቤትነትን ከአንድ ነገድ ወደ ሌላ ማስተላለፍን በተመለከተ ልክ አንድ ንብረት ከአንድ ሰው እጅ ወደ ሌላ ሰው እጅ እንደተላለፈ ዓይነት ተደርጎ ነው የሚገለፀው፡፡“ማንም ሰው ቢሆን የመሬት ድርሻ ባለቤትነትን ከአንድ ነገድ ወደ ሌላ ነገድ ማስተላለፍ አይኖርበትም”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)