am_tn/num/36/05.md

619 B

እንደ እግዚአብሔር ቃል

“እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት”

የወደዱትን ያግቡ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ደስ ያላቸውን ሰው ያግቡ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ነገር ግን ከአባታቸው ነገድ ብቻ ያግቡ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የሚያገቡትን ሰው ግን ከአባታቸው ቤት ብቻ ነው ማግባት የሚኖርባቸው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)