am_tn/num/36/03.md

1.5 KiB

ከአባቶቻችን ነገድ ርስት ይጎድላል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በአባቶቻችን ርስት ውስጥ ድርሻ አይኖረውም”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ይጨመራል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ድርሻው የሚሆነው…”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአባቶቻችን ርስት ይነቀላል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የርስታችን አካል አይሆንም”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእሥራኤልም ልጆች ኢዩቤልዩ

ይሄ የሚያመለክተው በየሃምሣ ዓመቱ የሚደረገውን በዓል ነው፡፡በዚህ የበዓል ወቅት አንድ ሰው የሸጠው መሬትም ሆነ ንግድ ወደ መጀመሪያ ባለቤቱ መመለስ ይኖርበታል፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ድርሻቸው ይጨመራል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ድርሻቸው ….”

ርስታቸው ከአባቶቻችን ነገድ ርሰት ይጎድላል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእኛን ነገድ የመሬት ድርሻ ይወስዱታል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)