am_tn/num/34/16.md

456 B

ለእናንተ ርስት እንዲሆን ምድሪቱን ክፈል

እዚህ ላይ “እናንተ”የሚለው ቃል የብዙ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተውም የእሥራኤልን ሕዝብ ነው፡፡እነዚህ ሰዎች መሬቱን ለመከፋፈል ዕጣ ይጥላሉ፡፡ከዚያ በኋላ በየነገዶቹ ያከፋፍሉታል፡፡(እናንተ የሚለውን የተለያየ አገላለፆች ይመልከቱ)