am_tn/num/34/13.md

695 B

ለዘጠኝ ነገድ ተኩል

ይሄ ማለት በከነዓን ምድር ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ በኩል ወደፊት የሚኖሩት የእሥራኤል የቀሩት ነገዶች ናቸው፡፡የሮቤል፤የጋድና ግማሹ የምናሴ ነገድ መሬታቸውን ከዮርዳኖሰ በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀብለዋል፡፡

በየአባቶቻቸው ቤት የርስት ምደባ መሠረት

“እግዚአብሔር ንብረቱን ለአባቶቻቸው ቤት በመደበው መሠረት”

ሁለቱ ነገድና የአንዱ ነገድ እኩሌታ

“የሮቤልና የጋድ ነገዶችና ግማሹ የምናሴ ነገድ”