am_tn/num/32/28.md

911 B

የጦር መሣሪ የታጠቀ ሰው ሁሉ

“የጦር መሣሪያውን ዝግጁ ያደረገ ሰው ሁሉ”

ምድሪቱንም ድል ብትነሱ

እዚህ ላይ “ምድሪቱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በዚያ ምድር የሚኖሩትን ሰዎች እግዚአብሔርድል እንድትነሱ የሚያደርጋችሁ ከሆነ” ወይም “በምድሪቱ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች ድል እንድታደርጓቸው እነርሱ የሚያግዟችሁ ከሆነ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በከነዓን ምድር በእናንተ መካከል ርስታቸውን ይወርሳሉ

“የጋድና የሮቤል ትውልዶች በከነዓን ምድር ርታቸውን ይወርሳሉ”