am_tn/num/31/42.md

921 B

አጠቃላይ መረጃ

ሙሴ ከተበዘበዙት ነገሮች ውስጥ ለወታደሮቹ የሚሰጠውንና ተቀርጦ ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን ዝርዝር ማውጣት ይጀምራል፡፡(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

337,500 በጎች

“ሶስት መቶ ሰላሣ ሰባት ሺህ አምስት መቶ በጎች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰላሣ ስድስት ሺህ በሬዎች

“ሰላሣ ስድስት ሺህ በሬዎች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አሥራ ስድስት ሺህ ሴቶች

“16,000 ሴቶች”ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው የተማረኩ ወንዶቹና ያገቡ ሴቶች በሙሉ በሕይወት እንዳይኖሩ ተደርጓል፡፡(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)