am_tn/num/31/39.md

878 B

አጠቃላይ መረጃ

ሙሴ ከተበዘበዙት ነገሮች ውስጥ ለወታደሮቹ የሚሰጠውንና ተቀርጦ ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን ዝርዝር ማውጣት ይጀምራል፡፡(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

30,500 ነበሩ

“ሰላሣ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ስድሳ አንድ

61(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አስራ ስድስት ሺህ

16,000(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰላሣ ሁለት

32 (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር ለግብርነት የሚሰጡ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ለእግዚአብሔር ቁርባን የሚሆነውን”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)