am_tn/num/31/36.md

937 B

አጠቃላይ መረጃ

ሙሴ ከተበዘበዙት ነገሮች ውስጥ ለወታደሮቹ የሚሰጠውንና ተቀርጦ ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን ዝርዝር ማውጣት ይጀምራል፡፡(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ይሄ በድርጊት መበዘመቻ ለነበሩ ሰዎች ድርሻ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ለወታደሮቹ ከበጎቹ የሚደርሳቸው ድርሻ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

337,000 በጎች

“ሶስት መቶ ሰላሣ ሰባት ሺህ”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

675 ነበር

“ስድስት መቶ ሰባ አምስት”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰላሣ ስድስት ሺህ

“36,000”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባ ሁለት

72(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)