am_tn/num/31/32.md

1001 B

አሁን

ይሄ ቃል ጥቅም ላይ እንዲውል የተደረገውበዋናነት በሚሰጠው ትምህርት ላይ የተወሰነ እረፍት እንዳለ ለማሣየት ነው፡፡እዚህ ላይ ሙሴ ከተበዘበዙት ነገሮች ውስጥ ለወታደሮቹ፤ለሕዝቡና ለእግዚአብሔር ምን ያህል እንደተሰጠ ዝርዝራቸውን ያወጣል፡፡

675,000 በጎች

“ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ በጎች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባ ሁለት ሺህ በሬዎች፤ስድሳ ሺህ አህዮች፤ሠላሳ ሁለት ሺህ ሴቶች

“72,000 በሬዎች፤60 ሺህ አህዮችና 32,000 ሴቶች” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ወንድ የማያውቁ ሴቶች

ይሄ የሚያመለክተው ድንግል የሆኑ ሴቶችን ነው፡፡(ሥርዓት የሌለውን ቃል በመልካም ነገር መተካት የሚለውን ይመልከቱ)