am_tn/num/31/28.md

958 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

አጠቃላይ መረጃ

“እኔ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡

ከእነዚያም ከተዋጉት ወደ ሠልፍም ከወጡት ለእኔ ያመጡ ዘንድ ቀረጥጣል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡“ወታደሮቹ ከማረኳቸው ነገሮች ላይ ቀረጥ በመጣል ለእኔ አምጣው፡፡(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአምስት መቶ አንድ

“በየአምስት መቶው”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ከድርሻቸው

“ከወታደሮቹ ድርሻ”

ለእኔ ይሰጥ ዘንድ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እርሱ ለእኔ የሚሰጠውን”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)