am_tn/num/31/18.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሙሴ ለእሥራኤል የጦር መሪዎች በእግዚአብሔር ፊት ንፁሕ መሆንን በተመለከተ ይነግራቸዋል፡፡

ከወንድ ጋር ተኝተን አናውቅም

ይሄ የሚያመለክተው ድንግል ሴቶችን ነው፡፡(ሥርዓት የሌለውን ነገር በመልካም ነገር መተካት የሚለውን ይመልከቱ)

ሁላችሁም

ሙሴ እዚሀ ላይ የሚናገረው የጦር አዛዦችን ብቻ ሣይሆን ማንኛውንም በጦርነቱ ላይ ተሣትፎ ያደረጉ ሰዎችን ሁሉ ነው፡፡

ራሣችሁን ማንፃት ይኖርባችኋል

ወደ ሠፈሩ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት በመንፈሣዊ ሕይወታቸው ዳግም ንፁሕ ሊሆኑ ይገባል፡፡

ከቁርበት የተዘጋጀውን ሁሉ፤ከፍየልም ጠጉር፤ከእንጨትም የተሠራውን ሁሉ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንድ ሰው ከቁርበትከፍየልም ጠጉር፤ከእንጨትም የሠራውን ሁሉ” (ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)