am_tn/num/31/09.md

386 B

በዘበዙ

“የምድያማውያንን ንብረቶች የራሳችው አደረጉት”

ከተሞቻቸውን ሁሉ ሰፈሮቻቸውንም ሁሉ በእሣት አቃጠሉ

“እሥራኤላውያን ሠራዊቶች ምድያማውያን የሚኖሩባቸውን የምድያማውያንን ከተሞችና የምድያማውያንን ሠፈሮች ሁሉ አጠፉ”