am_tn/num/31/03.md

1.3 KiB

ከእናንተ መካከል ሰዎች ለጦርነት ይሰለፉ፡፡

“ከሰዎችህ መካከል ለተወሰኑት ሰዎች መሣሪያ አስታጥቃቸው”

ስለ እግዚአብሔር በቀል ምድያማውያንን ይበቀሉ

“ሄደህ ከምድያማውያን ጋር በመዋጋት ላደረጉት ነገር ቅጣትን ሥጣቸው”

አንድ ሺህ…ሁለት ሺህ

“1000…2000”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የእሥራኤል አንድ ሺህ ሰዎች

“ከእሥራኤል አንድ ሺህ ወንዶች”

ከየነገዱ አንድ ሺህ ሰው ለጦርነት የሚሰለፉ ሰዎችተሰጡ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ከእያንዳንዱ ነገድ 1000 ሰዎች ለጦርነት ተላኩ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አሥራ ሁለት ሺህ ለጦርነት የተዘጋጁ ሰዎች

የሌዊን ነገድ ጨምሮ 12ቱም ነገዶች ሰዎችን ላኩ፡፡እያንዳንዱ ነገድ 1000 ለጦርነት የሚሰለፉ ሰዎችን ላከ፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)