am_tn/num/30/15.md

581 B

ስለ ኃጢአቷ ኃላፊነቱን እርሱ የሚወስድ ይሆናል

ስእለቷን የማትፈፀም ከሆነ በእርሷ ምትክ ኃጢአቷን ይሸከማል ማለት ነው፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ሃሣብ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“ስእለቷን ባትፈፀም በኃጢአቷ ጥፋተኛ አትባልም፡፡እርሱ ግን በእርሷ ምትክ ጥፋተኛ የሚሆን ይሆናል፡፡”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)