am_tn/num/29/39.md

531 B

የምታቀርቧቸው ነገሮች እነዚህ ናቸው

“የምታቀርቧቸው መሥዋዕቶች እነዚህ ናቸው”

በተቆረጠላቸው ቀን የሚደረጉ በዓላት

“በዕቅድ የተያዙ በዓላት”እነዚህ በዓላት በተያዘላቸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት በቋሚነት የሚከናወኑ ናቸው፡፡“በተቆረጠላቸው”ማለት“በተመደበላቸው”ወይም“አስቀድሞ በተወሰነላቸው”ጊዜ ማለት ነው፡፡