am_tn/num/29/37.md

992 B

የእህል ቁርባናቸውና የመጠጥ ቁርባናቸው

እነዚህ መሥዋዕቶች መቅረብ የሚኖርባቸው ከወይፈን፤ከበግ ጠቦትና ከአውራ በግ ጋር ነበር፡፡”የእህል ቁርባንና የመጠጥ ቁርባን”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)

በታዘዙት መሠረት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእህሉ ቁርባንና ከመጠጡ ቁርባን

የእህሉ ቁርባን ከሚቃጠለው ቁርባን ጋር መቅረብ ነበረበት፡፡የመጠጥ ቁርባኑ ከኃጢአት መሥዋዕቱና ከሚቃጠለው መሥዋዕቱ ጋር አብሮ መቅረብ ነበረበት፡፡“አብረው ከሚቀርቡት የእህል ቁርባንና የመጠጥ ቁርባን ጋር”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)