am_tn/num/29/35.md

855 B

አጠቃላይ መረጃ

ሙሴ ለሕዝቡ ማድረግ ያለበትን ነገር እግዚአብሔር መንገሩን እንደቀጠለ ነው፡፡

በስምንተኛውም ቀን

“ስምንተኛው”የሚለው ቃል ስምንት ለሚለው ተከታታይ ቁጥር ነው፡፡ (ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

ሌላ የተቀደሰ ጉባዔ ይሁንላችሁ

“እግዚአብሔርን ለማምለክ እንደገና ተሰብሰቡ”ይሄ ከመጀመሪው ቀን በዓል ጋር የሚመሳሰል ሌላ ጉባዔ ነው፡፡

በእሣት የሚደረግ መሥዋዕት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በመሠዊያው ላይ ማቃጠል ይኖርባችኋል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)