am_tn/num/28/23.md

1.5 KiB

ዘወትር ማልዶ ከሚቀርበው

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በየማለዳው እንዲቀርብለት ከሚፈልገው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

እዚህ በተገለፀው መሠረት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እኔ እግዚአብሔር እዚህ በገለፅኩት መሠረት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሣት የሚደረገውን የመብል ቁርባን

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የመብሉን ቁርባን በመሠዊያው ላይ ማቃጠል ይኖርባችኋል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር የሚሆን ጣፋጭ ሽታ

“ለእግዚአብሔር እንደ ጣፋጭ ሽታ”

መሥዋዕት መደረግ ይኖርበታል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ልትሰውት ይገባል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔርን ለማክበር የተቀደሰ ጉባዔ መደረግ ይኖርበታል

“እግዚአብሔርን ለማምለክና ለማክበር መሰብሰብ ይኖርባችኋል፡፡” “የተቀደሰ ጉባዔ”የሚለው ሐረግ ሰዎች ተሰብስበው እግዚአብሔርን ሲያመልኩ ማለት ነው፡፡እግዚአብሔርን ማምለክ የተቀደሰ ክስተት ነው፡፡