am_tn/num/28/06.md

1.7 KiB

በሲና ተራራ ላይ የታዘዘ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ያዘዘው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሣት የቀረበ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በእሣት ላይ ያቃጠላችሁት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

የኢን መሥፈሪያ አንድ አራተኛ እጅ

“አራተኛ እጅ”ማለት አራት አኩል ከሆኑ ነገሮች ውስጥ አንዱ ክፍል ማለት ነው፡፡ይሄ ዘመናዊ በሆነ መለኪያ ሊፃፍ ይችላል፡፡“አንድ ሊትር”ወይም “የኢን መስፈሪያ አንድ አራተኛ”(ይሄ አንድ ሊትር ያህል ይሆናል) (ክፍልፋዮችና መፅሐፍ ቅዱሣዊ ሚዛን የሚለውን ይመልከቱ)

በመቅደሱ ውስጥ ለእግዚአብሔር ለመጠጥ ቁርባን መጠጥ ታፈስሳለህ

ይሄ ዓረፍተ ነገር የሚያሣየው ከበግ ጠቦቱ ጋር አብሮ የሚቀርበውን የመጠጥ ቁርባን ነው፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ሃሣብ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“ጠንካራ የሆነ የመጠጥ ቁርባን ሊሆን የሚገባው ሲሆን በእግዚአብሔር መቅደስ ውስጥ ልታፈስሱት ይገባል”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በፊት እንዳቀረብከው

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንተ ያቀረብከው ዓይነት”