am_tn/num/28/01.md

370 B

በየጊዜው

“እኔ በመረጥኩኩት ቀን”

በእሳት የተደረገውን ቁርባኔን

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በመሠዊያው ላይ የምታቀርቡት መብል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእኔ ጣፋጭ ሽታ

“የምወደውን ሽታ”