am_tn/num/27/22.md

1.1 KiB

ፊት አቆመው

“በማህበሩ ፊት እንዲቆም አዘዘው”

እርሱ እጁን በላዩ ላይ ጭኖ መሪ ይሆን ዘንድ እርሱን አዘዘው

“እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሴን ሲሁን “እርሱ”የሚለው ቃል ደግሞ የሚያመለክተው ኢያሱን ነው፡፡

እጁን በላዩ ላይ ጫነበት

እጅ መጫን አንድን ሰው ለተለየ የእግዚአብሔር አገልግሎት ለመለየት የሚደረግ ሥርዓት ነው፡፡(ተምሣሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

መምራት

ግልፅ የሆነውንና ሰዎችን የመምራትን ጉዳይ የበለጠ ልታብራሩት ትችላላችሁ፡፡“ሰዎችን መምራት”ወይም“የእሥራኤላውያን መሪ መሆን”(ምልክቶች እንጂ ቃላት ጥቅም ላይ የማይውሉበት የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር እርሱን ባዘዘው መሠረት

እዚህ ላይ “እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሴን ነው፡፡