am_tn/num/27/18.md

949 B

መንፈሴ የሚኖርበትን የነዌን ልጅ ኢያሱን ውሰድ

የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሲል ኢያሱ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ የሚከተልና የሚታዘዝ ነው ማለቱ ነው፡፡

እጅህን በላዩ ጫንበት

ይሄ አንድን ሰው ለእግዚአብሔር ለመለየት የሚካሄድ ሥርዓት ነው፡፡“እርሱን ለመቀባት እጅህን በላዩ ላይ ጫንበት”(ተምሣሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

መሪያቸው ይሆን ዘንድ እነርሱ እያዩ እዘዘው

እዚህ ላይ ያዩትን ነገር አፅንዖት ለመስጠት ሰዎች የሚወከሉት “በዓይኖቻቸው”ነው፡፡“የእሥራኤልን ሕዝብ ይመራ ዘንድ በሁሉ ፊት ኢያሱን እዘዘው”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)