am_tn/num/27/02.md

760 B

ቀረቡ

“የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ቀረቡ”

በቆሬ ማህበር ውስጥ ሆኖ በእግዚአብሔር ላይ ያመፀ

በቆሬ ማህበር ውስጥ የነበሩት ሰዎች ተሰባሰበው በእግዚአብሔር ላይ አመፁ፡፡እግዚአብሔር ከኃጢአታቸው የተነሣ እንዲሞቱ አደረገ፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ሃሣብ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“በእግዚአብሔር ላይ ያመፁ የቆሬ ማህበር ተከታዮች በመሆናቸው የሞቱ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በራሱ ኃጢአት

“ከራሱ ኃጢአት የተነሣ”