am_tn/num/27/01.md

729 B

ከዚያም የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ወደ ሙሴ ቀረቡ ….የዮሴፍ ልጅ

ከዚያም ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገኖች፤የምናሴ ልጅ፤የማኪር ልጅ፤የገለዓድ ልጅ፤የኦፌር ልጅ የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ወደ ሙሴ ቀረቡ፡፡ይሄ የትውልድን ሐረግ ይናገራል፡፡

ሰለጰዓድ የኦፌር ልጅ …ማህለህ፤ኑዓ፤ዔግላ፤ሚልካ፤ቲርጳ

ይህንን በዘኁልቁ26፡33 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ገለዓድ….ማኪር

ይህንን በዘኁልቁ 26፡29 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡