am_tn/num/26/63.md

830 B

በሙሴና በካህኑ አልዓዛር የተቆጠሩት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴና ካህኑ አልዓዛር የቆጠሯቸው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

አንድም ሰው አልነበረም

“ሰዎች አልነበሩም”

በሙሴና በካህኑ አሮን የተቆጠሩት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴና ካህኑ አሮን የቆጠሯቸው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

የእሥራኤልን ልጆች በቆጠሯቸው ጊዜ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእሥራኤልን ትውልድ በቆጠሩበት ወቅት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)