am_tn/num/26/10.md

1.1 KiB

ምድሪቱ አፍዋን ከፍታ ዋጠቻቸው

እዚህ ላይ ምድሪቱ የተቆጠረችው ልክ አንድ ሰው አፉን ከፍቶ አንድን ነገር እንደሚበላ ዓይነት ነው፡፡“እግዚአብሔር ምድሪቱ እንድትከፈት ካደረገ በኋላ ሰዎቹ በዚያ ጉድጓድ ውስጥ ወደቁ”(ግዑዝ ነገሮች ሕይወት እንዳላቸው ተደርገው ሲገለፁ የሚለውን ይመልከቱ)

እሣቲቱም 250 ሰዎችን በላቻቸው

እዚህ ላይ እሣቱ የተገለፀው ልክ አንድ ትልቅ እንስሳ አንድን ነገር እንደሚውጥ ተደርጎ ነው፡፡ “እግዚአብሔር 250 ሰዎችን ለመግደል እሣትን ተጠቀመ”(ግዑዝ ነገሮች ሕይወት እንዳላቸው ተደርገው ሲገለፁ የሚለውን ይመልከቱ)

250 ሰዎች

“ሁለት መቶ ሃምሣ ሰዎች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የቆሬ ወገኖች

“የቆሬ ቤተሰቦች በሙሉ”

ዋጠቻቸው

“መጨረሻቸው ሆነ”