am_tn/num/25/16.md

946 B

በሸነገሉት ሽንገላ

“መሽንገል”የሚለው ረቂቅ ሥም እንደ ሥም ሊገለፅ ይችላል፡፡“እናንተን በማታለል”(አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ክፋት መሯችሁ

“ይህንን ክፉ ሥራ እንድትሰሩ አግቧቧችሁ”

በፌጎር ጉዳይ ..በፌጎር ነገር

እነዚህ ሁለቱም ሐረጎች ተመሳሳይ የሆነ ሃሣብ ያላቸው ሲሆን እነዚህ ነገሮች የተከናወኑት በፌጎር ተራራ እንደሆነ ይገልፃሉ፡፡

ፌጎር

ፌጎር የተራራ ሥም ነበር፡፡ይህንን በዘኁልቁ 23፡28 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የተገደለው

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ፊንሐስ የገደለው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)