am_tn/num/25/06.md

979 B

ምድያማዊቱን አንዲቱን ሴት ወደ ወንድሞቹ አመጣት

ይሄ የሚያመለክተው ወደ ሠፈሩ ከአርሷ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ለማድረግ ወደ ሠፈሩ ይዟት መምጣቱን ነው፡፡የዚህ ሙሉ ትርጉም የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“ከምድያማዊቷ ሴት ጋር አብሮ ለመተኛት ወደ እሥራኤላውያን ሠፈር አመጣት”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሥራኤል ልጆች ማህበር ዓይን ፊት

“ዓይን ፊት” የሚለው ቃል ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ስለ ጉዳዩ ሰምተዋል ወይም ጉዳዩን አውቃውታል ማለት ነው፡፡

አልዓዛር

ይሄ የአሮን ልጅ ሥም ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 3፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡