am_tn/num/24/21.md

1.2 KiB

ቄናውያን

ይሄ ሥም የቃየን ትውልድ ሆነ ሕዝብ ሥም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

ማደሪያህ የፀና ነው

“የምትኖርበት ሥፍራ ከባድ መከላከያ ያለው ነው”

ጎጆህም በአምባ ላይ ተሰርቷል

ይሄ ምሣሌያዊ አነጋገር ሲሆን ደህንነቱ በተጠበቀ ሥፍራ ላይ መኖር ማለት ነው፡፡“የምትኖርበት ሥፍራ ዓለታማ በሆኑ ከፍታ ሥፍራዎች ላይ እንዳለ ወፍ ጎጆ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ነገር ግን አሦር እስኪማርክህ ድረስ ቄናዊው ለጥፋት ይሆናል

እዚሀ ላይ የቄናውያን መጥፋት በእሣት እንደሚቃጠሉ ዓይነት ሆኖ ተገልጿል፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ነገር ግን እናንተ ቄናዊያን አሦራውያን አንድ ነገር በእሣት እንደሚጠፋ ያጠፏችኋል፤በምርኮኝነትም ይወስዷኋል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)