am_tn/num/23/25.md

844 B

ባላቅ

ይሄ የሞአብ ንጉሥ ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 22፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር ሁሉ አደርጋለሁ ብዬ አልተናገርሁህምን?

በለዓም ይህንን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ የሚጠይቀው ወደ ባላቅ ከመምጣቱ በፊትም ቢሆን እግዚአብሔርን ላለመታዘዝ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ለባላቅ ማሳሰቢያን ለመሥጠት ነው፡፡ይሄ በዓረፍተ ነገር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡“ከዚያ በፊት እግዚአብሔር የሚናገረኝን ነገር ብቻ እንደምናገር ነግሬሃለሁ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)